ክብር ለአንተ ነው ክብር (4x) ሞገስ ለአንተ ነው ሞገስ (4x) ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (4x) ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (4x) ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (2x) ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (4x) ሸቶዬን ሰበርኩት በፊትህ መልካሙ መዓዛው ይሽተትህ (3x) ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (4x) ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ ሸቶዬን ሰበርኩት በፊትህ መልካሙ መዓዛው ይሽተትህ (3x) ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (4x)