Song Lyrics

ክብርህን አሳየኝ

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
አንተን ማወቅ ፈልጋለሁ ከአወቅኩህ በላይ እንዳውቅህ እሻለሁ (4x) አዝ፦ ክብርህን አሳየኝ (4x) ለእኔ ረብ ያለውን ለጉድፍ አያለሁ የሚጠቅመኝንም ስለአንተ እተዋለሁ ብቻ አንድ ነገር አንድ ነገር እሻለሁ ክብርህን ግርማህን ለማየት እጓጓለሁ አዝ፦ ክብርህን አሳየኝ (4x) ክብርህን እፈልጋለሁ (3x) ተጠምቼሃለሁ ክብርህን እፈልጋለሁ (3x) ተጠምቼሃለሁ ክብርህን እፈልጋለሁ (3x) ተጠምቻለሁ አዝ፦ ክብርህን አሳየኝ (2x) ኃይልህን አሳየኝ (4x) ግርማህን አሳየኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection