Song Lyrics

ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
ጆሮዬን ክፈትና ድምጽህን አሰማኝ ዓይኖቼንም አብራና ክብርህን አሳየኝ ከአንተ ጋራ እንድሆን ከአንተም ጋራ እንድውል ውሰደኝ ሚስጥር ቦታ ወደ ውስጠኛው ክፍል አዝ፦ ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው (4x) አዝ፦ ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው ኦ ናፍቆቴ ክብርህን ማየት ነው ኦ መሻቴ በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው በክብርህ ውስጥ መገኘት ነው (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection