ዋላ ወደውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ ናፈቀችህ/ለማየት (2x) ፊትህን ለማየት ክብርህን ለማየት ስራህን ለማየት (2x) ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከሕይወት ይሻላልና ከሕይወት ይሻላልና ከሕይወት ይሻላልና (2x) የተመረጥህ ነህ የተወደድህ ከእልፍ አዕላፋት አብልጠህ የተሻልህ የአንተ ህልውና ብቻውን ይበቃል ከማር ወለላም ይልቅ ፍቅርህ ይመረጣል (2x) ፍቅርህ ይመረጣል (3x) ኦ ፍቅርህ ይመረጣል ፍቅርህ ይመረጣል (3x) ኦ ፍቅርህ ይመረጣል ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከሕይወት ይሻላልና (3x) ዋላ ወደውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ ናፈቀችህ/ለማየት (2x) ፊትህን ለማየት ክብርህን ለማየት ስራህን ለማየት (2x) ምህረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከሕይወት ይሻላልና (7x)