ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው ቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው (2x) አዝ፦ ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (2x) ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው ቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው (2x) አዝ፦ ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (2x) ክበር እልሃለሁ ንገሥ እልሃለሁ ግነን እልሃለሁ (6x) አዝ፦ ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (2x) ክበር እልሃለሁ ንገሥ እልሃለሁ ግነን እልሃለሁ (4x) አዝ፦ ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (4x)