Song Lyrics

) የማዕረግ መዝሙር

Endalkachew Hawaz
Misganawun Aliresawum
አዝ፦ የማዕረግ መዝሙር እዘምራለሁ ያከበርከኝን አንተን አከብራለሁ ምሥጋናዬን ጌታ ተቀበለው አምልኮዬን ኢየሱስ ተቀበለው (2x) በህብህ ምሥጋናህ ውስጥ ትኖራለህና በህዝብህ አምልኮ ውስጥ ትገኛለህና እኔም አመሰግንሃለሁ ሌላ ሌላማ ምን እላለሁ (2x) አቤቱ በፈቃድህ ኃይልን ሰጥተኸኛል በፊትህም ደስታ ደስ አሰኝተኸኛል ክብሬ ዝምም እንዳትል ትዘምርልሃለች ነፍሴም ያንተን ውለታ ለሁሉ ታወራለች አዝ፦ የማዕረግ መዝሙር እዘምራለሁ ያከበርከኝን አንተን አከብራለሁ ምሥጋናዬን ጌታ ተቀበለው አምልኮዬን ኢየሱስ ተቀበለው (2x) በህብህ ምሥጋናህ ውስጥ ትኖራለህና በህዝብህ አምልኮ ውስጥ ትገኛለህና እኔም አመሰግንሃለሁ ሌላ ሌላማ ምን እላለሁ (2x) በሰው ልጆች ሁሉ ፊት ለእኔ ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም ደግሞ ሰውረህ ያስቀመጥካት አቤቱ ቸርነትህ እጅግ በዝታልኛለች የጽድቅንም ብድራት አዘጋጅታልኛለች ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ (2x) የሌለህ ተወዳዳሪ ግርማህም እጅግ አስፈሪ በሠማይና በምድር ታላቅ ነህ የእኛስ እግዚአብሔር መለወጥ በአንተ ዘንድ የለም ያው ነህ ለዘለዓለም ያው ነህ ለዘለዓለም (2x) ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ (2x) ዝቅ ዝቅ ብዬ ከፍ አደርግሃለሁ በምሥጋና ዜማ እቀኝልሃለሁ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለሃልና ላመስግንህ ዛሬ በአዲስ ምሥጋና (2x) ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለህም (3x) ለኃያልነትህ ፍጽማኤ የለህም (3x) ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለህም (3x) ለኃያልነትህ ፍጽማኤ የለህም (3x) ገናና ነህ ብቻህን ገናና ነህ ገናና ነህ ብቻህን ገናና ነህ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection