Song Lyrics

መታደል ነው

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
ከአንተ እንደመኖር ያለ ኑሮ ነለም አንተን እንደማክበር ያለ ክብር የለም ከአንተ እንደመኖር ያለ ኑሮ ነለም አንተን እንደማክበር ያለ ክብር የለም የለም ፈቃድህን እንደማድረግ ያለ ስኬት የለም በቤትህ ውስጥ እንደማደግ ያለ ደስታ የለም ኑሮዬም ይሄ ነው ክብሬም ይሄ ነው ስኬቴም ይሄ ነው ደስታዬም ይሄ ነው (2x) በጐና ደስ የሚያሰኘውን ፈቃድህን ፍፁም የሆነውን አድርጐ ለዚያ ኖሮ ማለፍ መታደል ነው በጥላህ ስር ማረፍ እንዴት ያለ መታደል ነው መታደል ነው መታደል ነው (4x) ኑሮዬም ይሄ ነው ክብሬም ይሄ ነው ስኬቴም ይሄ ነው ደስታዬም ይሄ ነው (2x) በአንተ ዘንድ እጅግ የከበረ ነውና ፍጻሜው ያማረ በሰማይ አለው ታልቅ ዋጋ ለአንተ መኖር መኖር በአንተው ፀጋ እንዴት ያለ መታደል ነው መታደል ነው መታደል ነው (4x) ኑሮዬም ይሄ ነው ክብሬም ይሄ ነው ስኬቴም ይሄ ነው ደስታዬም ይሄ ነው (2x) ደስታዬም ይሄ ነው ስኬቴም ይሄ ነው ክብሬም ይሄ ነው ኑሮዬም ይሄ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection