Song Lyrics

ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
ክብሩን ጥሎ እስከመስቀል ሞት እንደታዘዘህ እንደኢየሱስ ረብ ያልነውን ትምክህቱን እንደተወልህ እንደፓውሎስ በገዛ ዘመኑ ታዞ ሃሳብህን እንዳገለገለህ እንደዳዊት አዝ፦ አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ (4x) ትወዳለህ በግብጽ ካለው ክብር ይልቅ ሙሴ መከራውን መረጠ ብድራቱን ትኩር ብሎ ተመልክቶ ያንን አስመለጠ ለሃሳብህ ታዞ መንገድህን ይዞ እስከመጨረሻው ተከትሎህ ሮጠ አዝ፦ አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ አንተን መታዘዝ እፈልጋለሁ ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ (6x) ትወዳለህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection