እንደሚቃጠል መስዋዕት በሁለንተናዬ ልሰጥ ሩጫውን ሮጬ ልጨርስ አላማን ከግብ ላደርስ ወስኛለሁ ቆርጬ ተነስቻለሁ ወስኛለሁ ሕይወቴን ሰጥቼሃለሁ (2x) አዝ፦ ይሄው ልቤን ይሄው ነፍሴን ይሄው እኔን ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ክበርበት ንገስበት የማስቀረው ነገር የለም ደብቄ ምይዘው ለእኔ ሁሉንም ሰጥቼሃለሁ ክበርበት መድህኔ በመስቀል ላይ ዋጋ ከፍለህ ገዝተኸኛል እኔም ደግሞ ለአንተ ልኖር ይገባኛል (2x) አዝ፦ ይሄው ልቤን ይሄው ነፍሴን ይሄው እኔን ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ክበርበት ንገስበት በአንተ ልትልቅ እኔ ግን ላንስ ይገባል (4x) ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል ይገባል አዝ፦ ይሄው ልቤን ይሄው ነፍሴን ይሄው እኔን ሁለንተናዬን እሰጥሃለሁ ክበርበት ንገስበት (4x)