Song Lyrics

ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን በምትገኝበት ጊዜ እንፈልግሃለን (4x) መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን ኢየሱስ ስትከብር መንፈስህ ይፈሳል ኢየሱስ ስትነግስ ክብርህ ይገለጣል በክብርህ ውስጥ ማን ይቆማል ተራራው ዝቅ ዝቅ ዝቅ ይላል ሸለቆውም ይሞላል ክብርህን ልናይ ነው ጥማታችን ጸሎታችን ናፍቆታችን (6x) ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን በምትገኝበት ጊዜ እንፈልግሃለን (4x) መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection