Song Lyrics

ክብርህ በእኔ ላይ ይሁን

Endalkachew Hawaz
Kibrihin Asayehegn
ውኃን የተጠማ ሰው ሳይጠጣ እንደማይረካ እኔም ተጠምቼሃለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (2x) ክብርህ በእኔ ላይ ይሁን (2x) ኦ ክብርህ በእኔ ላይ ይሁን (2x) ሌላውማ አያጠግበኝ እኔን ሌላውማ አያረካው ልቤን (2x) ሁሉን አየሁ ግን እንደአንተ የከበረ አላገኘሁ አላገኘሁ (2x) ምን አለ በዚህ ምድር ላይ ከአንተ የሚወዳደር ልኖርለት የሚገባኝ ከክብርህ በስተቀር ሌላውማ አያጠግበኝ እኔን ሌላውማ አያረካው ልቤን (2x) የባሕሪው ምሳሌ የክብሩ ነጸብራቅ የሆንከው ከአባትህ እቅፍ የወጣሀው ኢየሱስ የምሻው አንተን ነው (3x) የእግዚአብሔር ክብር የምሻው አንተን ነው ኢየሱስ የምሻው አንተን ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection