ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (2x) ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (2x) ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (2x) ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (2x) ከኢየሱስ ውጪ ኑሮ ኑሮ መች ያረካል ሰው አምላኩን ሳያውቅ እንዴት እረፍትን ያገኛል (2x) እኔ ግን መስቀሉን ተሸክሜያለሁ (2x) አካሄዴን ከእርሱ ጋር ይሄው አድርጌያለሁ (2x) ና ወደ ኢየሱስ ና ወደ ጌታ ና ሕይወት ይሻልሃልና (2x) እናንተ ደካሞች ሸክም የከበዳችሁ ኑ ወደ እኔ ይላል ጌታ ሊያሳርፋችሁ (2x) ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (2x) ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (2x) ከኢየሱስ ውጪ ኑሮ ኑሮ መች ያረካል ሰው አምላኩን ሳያውቅ እንዴት እረፍትን ያገኛል (2x) እኔ ግን መስቀሉን ተሸክሜያለሁ (2x) አካሄዴን ከእርሱ ጋር ይሄው አድርጌያለሁ (2x) ሞት ወይም ሕይወት ነው ከፊትሽ ያለው ምንድነው ምትመርጪው (2x) በዘለዓለም ፍቅሩ ጌታ አንቺን ይወድሻል ምርጫሽን አስተካክይ እህቴ ኢየሱስ ይሻልሻል በዘለዓለም ፍቅሩ ጌታ አንቺን ይወድሻል አሁኑኑ ወስኚ እህቴ ኢየሱስ ይሻልሻል