Song Lyrics

ታማኝ ነው

Endalkachew Hawaz
Egziabher Tilik New
አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x) እኔም ስላየሁት በዘመኔ አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x) ፍለጋውን እያስተማረ እካሄዴን እያሳመረ መራኝ እኔን በድል ጐዳና አረማመዴንም አጸና ለስሙ ይሁን ምሥጋና (4x) ፍለጋውን እያስተማረ እካሄዴን እያሳመረ መራኝ እኔን በድል ጐዳና አረማመዴንም አጸና ለስሙ ይሁን ምሥጋና (4x) አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x) እኔም ስላየሁት በዘመኔ አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x) ነፍሴ በመልካም አደረች የጌታን ቸርነት እያየች ምህረቱን አግንኖልኛል ከበጐነቱም አጥግቦኛል (2x) ባከብረው ይህ ያንስብኛል (4x) አዝ፦ ታማኝ ነው የተናገረውን የሚያደርግ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቃልኪዳኑን የማይረሳ ቸር ወዳጅ ምህረቱንም የሚያስብ የሚደግፍ የሚያነሳ የሚደግፍ የሚያነሳ (2x) እኔም ስላየሁት በዘመኔ አቀርብለታለሁ አዲስ ቅኔ ስሙን በምሥጋና አከብራለሁ ሌላ ስለሌለኝ የምከፍለው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection