አዝ፦ መንግሥት የአንተ ነው ስልጣንም የአንተ ነው ሃይልም የአንተ ነው ብርታትም የአንተ ነው (2x) ምሥጋናን ለስምህ እናቀርባለን አምልኮን በፊትህ እንሰዋለን ይገባሃልና እናከብርሃለን ኦ እናከብርሃለን (4x) ምሥጋናን ለስምህ እናቀርባለን አምልኮን በፊትህ እንሰዋለን ይገባሃልና እናከብርሃለን ኦ እናከብርሃለን (4x) ባለ ብዙ ግርማ ባለ ብዙ ሞገስ በሁሉ ላይ ከፍ ያልክ ከፍ ያልክ የነገስክ አንተ ነህ እግዚአብሔር የዘለዓለም ንጉሥ (2x) አዝ፦ መንግሥት የአንተ ነው ስልጣንም የአንተ ነው ሃይልም የአንተ ነው ብርታትም የአንተ ነው (2x) ምሥጋናን ለስምህ እናቀርባለን አምልኮን በፊትህ እንሰዋለን ይገባሃልና እናከብርሃለን ኦ እናከብርሃለን (4x) የስልጣንን በትር በእጅህ ይዘሃል ሁሉን ከእግርህ በታች በሃይልህ ገዝተሃል ማን ይቋቋመሃል ማንስ ይረታሃል (2x) አዝ፦ ምሥጋናችንን እናበዛለን በክብር ላይ ክብር እንጨምራለን ይሄ ሁሉ ያንስብሃል ከዚህ በላይ ክብር ይገባሃል (2x) ይገባሃል (4x) ይገባሃል (4x) ምሥጋናችንን እናበዛለን በክብር ላይ ክብር እንጨምራለን ኢሄ ሁሉ ያንስብሃል ከዚህ በላይ ክብር ይገባሃል (2x) ይገባሃል (4x) ይገባሃል (4x) ይገባሃል (4x) ይገባሃል (4x)