Song Lyrics

ብቻህን አምላክ ነህ

Endalkachew Hawaz
Egziabher Tilik New
አዝ፦ አውቃለሁ ከአንተ ሌላ አምላክ እንደሌለ አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (2x) አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (2x) አንድ አምላክ አንድ ጌታ አንድ አባት አንድ ንጉሥ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ (2x) ሁሉንም የምታውቅ ሁሉንም የምትችል በሁሉም የምትኖር ዘለዓለማዊ አባት የሁሉ ፈጣሪ አንተ ነህ እግዚአብሔር አዝ፦ አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (ከአንተ ሌላ/ውጬ) አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (2x) አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ) አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (2x) ማንም በማይቀርበው ብርሃን ውስጥ ያለህ እውነተኛ አምላክ ነህ (2x) ሁሉንም የምትችል ሁሉንም የምታሸንፍ ሁሉን የምትረታ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለህ ያለህ አንተ ነህ የእኛ ጌታ ክበር አሁንም ክበር ክበር ለዘለዓለም ክበር (2x) ንገሥ አሁንም ንገሥ ንገሥ ለዘለዓለም ንገሥ (2x) አዝ፦ አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (እንደሌለ) አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (ክቡር እንደሌለ) አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (አውቃለሁ) አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (አንተ) አንተ ብቻ (አንተ ብቻ) ብቻህን አምላክ ነህ (ኦሆሆ) አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (አንተ) አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ) አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (አንተ) አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አምላክ ነህ) አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (ክቡር ነህ) ኦ አንተ ብቻ (ኦ አንተ ብቻ) ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ) አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection