Song Lyrics

ሰዎች እንዲፈርድብኝ

Elsa Getachew
Yaltebekutin Kal
አዝ፦ ሰዎች እንዲፈርድብኝ ጣሉኝ ከእግሩ ሥር ትሙትልን አሉ በድንጋይ ትወገር ያልጠበኩትን ቃል ጌታ ተናገረ ኃጥያትን አትስሪ ምሬሻለሁ አለ እኔማ አልታይም በባዶ እጆቼ ይዤ መጥቻለሁ መላ እኔነቴን ሁለንተናዬን ለእርሱ ሰጥቻለሁ መሷቴን ይዤ በፊቱ እቀርባለሁ አዝ፦ ሰዎች እንዲፈርድብኝ ጣሉኝ ከእግሩ ሥር ትሙትልን አሉ በድንጋይ ትወገር ያልጠበኩትን ቃል ጌታ ተናገረ ኃጥያትን አትስሪ ምሬሻለሁ አለ አትዎጭም እያሉ ሲዘባበቱብኝ አምላኬ ዙፋን ስር እራሴን አዋረድኩኝ በሮችን ከፋፍቶ መዝሙርን ሰጥቶኛል ጠላትም እያየ እኔን አክብሮኛል አዝ፦ ሰዎች እንዲፈርድብኝ ጣሉኝ ከእግሩ ሥር ትሙትልን አሉ በድንጋይ ትወገር ያልጠበኩትን ቃል ጌታ ተናገረ ኃጥያትን አትስሪ ምሬሻለሁ አለ አድርገህልኛል ከአዕምሮዬ በላይ ሥምህን ላሞጋግሰው በምድር በሠማይ ከሕይወት እንጀራ እኔን አጥግበኸኛል በመስቀል በመሞት ሕይወት ሆነኸኛል አዝ፦ ሰዎች እንዲፈርድብኝ ጣሉኝ ከእግሩ ሥር ትሙትልን አሉ በድንጋይ ትወገር ያልጠበኩትን ቃል ጌታ ተናገረ ኃጥያትን አትስሪ ምሬሻለሁ አለ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection