አዝ፦ ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ አትራቀኝ እልሃለሁ ተናገረኝ ሰማለሁ የአንተን ምሬት እሻለሁ (2x) ከአገር ከወገን ተለይቼ ዘመድ አዝማድን ትቼ ያልከኝን ሁሉ ሰምቼ የገባህልኝ ተስፋ አይቼ አዝ፦ ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ አትራቀኝ እልሃለሁ ተናገረኝ ሰማለሁ የአንተን ምሬት እሻለሁ (2x) አንተን አንተን ብዬ አላፈርኩም ተናግረኸኝ መቼም አልከሰርኩም በመንፈስህ ብርታት አግኝቼ አመልክሃለሁ ተደስቼ አዝ፦ ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ አትራቀኝ እልሃለሁ ተናገረኝ ሰማለሁ የአንተን ምሬት እሻለሁ (2x) ጌታ ሕይወቴን አደስከው ተስፋዬን አለመለምከው ማጉረምረሜን ከእኔ ወሰድከው ሞቴንም በሕይወት ቀየርከው አዝ፦ ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ አትራቀኝ እልሃለሁ ተናገረኝ ሰማለሁ የአንተን ምሬት እሻለሁ (2x)