አዝ፦ የተሰጠኝ ኪዳን እውነት ነው ተስፋዬ ስጋት የለብኝም እኔስ ይከዳኛል ብዬ ቃሌ እርሱን ይጣፍጠው ይግባ ከመቅደሱ አመሰግናለሁ ክብር ንጉሡ (2x) በኢየሱስ ታመኑ ዛሬም እላለሁ ዘንዶው ሲያዋርድ ሲጥል ስላየሁኝ ላዘነው መጽናኛ ላለቀሰው ደስታ አስታዋሽ ጌታ ነው ቀድሞም ለተረሳ (2x) አዝ፦ የተሰጠኝ ኪዳን እውነት ነው ተስፋዬ ስጋት የለብኝም እኔስ ይከዳኛል ብዬ ቃሌ እርሱን ይጣፍጠው ይግባ ከመቅደሱ አመሰግናለሁ ክብር ንጉሡ ኢየሱስ በቂ ነው ከምንም በላይ ለነፍሴ መጽናኛ ሆኗል ኤልሻዳይ አታዋኪ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ለአንቺ የሰራልሽ የለውም ተተኪ (2x) አዝ፦ የተሰጠኝ ኪዳን እውነት ነው ተስፋዬ ስጋት የለብኝም እኔስ ይከዳኛል ብዬ ቃሌ እርሱን ይጣፍጠው ይግባ ከመቅደሱ አመሰግናለሁ ክብር ንጉሡ የጨለማው ወራት አለፈ እንደዋቃ ቃል ይዤ ስወጣ በነነ እንደ ጤዛ ነፍሴም አስታወሰኝ ያደረገላትን ወደ እርሱ ቀረበ ልሰዋ አምልኮን (2x) አዝ፦ የተሰጠኝ ኪዳን እውነት ነው ተስፋዬ ስጋት የለብኝም እኔስ ይከዳኛል ብዬ ቃሌ እርሱን ይጣፍጠው ይግባ ከመቅደሱ አመሰግናለሁ ክብር ንጉሡ