Song Lyrics

ጌታ ሰው አይጥልም

Elsa Getachew
Yaltebekutin Kal
አዝ፦ የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ በሰው ዘንድ ስፍራ ያልተሰጠኝ ከዓለም ነፍሴን አወጣት ጌታ በእርሱ ለእርሱ አደረጋት አዲስ ፍጥረት ሆንኩኝ በውዴ መሰረቴም ጠብቋል የሕይወቴ በእርሱ ዘንድ ዘለዓለም ኖራልሁ ዕድሜዬን ለእርሱ እገዛለሁ አዝ፦ የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ በሰው ዘንድ ስፍራ ያልተሰጠኝ ከዓለም ነፍሴን አወጣት ጌታ በእርሱ ለእርሱ አደረጋት እኔ አወቀዋለሁ ሲያድነኝ የድሃ አደግ አባት ሲሆነኝ በፍቅር እጆቹ ደግፎ ከእርሱ ጋር ዘለዓለም ሊያኖረኝ አዝ፦ የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ በሰው ዘንድ ስፍራ ያልተሰጠኝ ከዓለም ነፍሴን አወጣት ጌታ በእርሱ ለእርሱ አደረጋት የዘለዓለም ባለውለታዬ ከጠላቴ አዳነኝ ጌታዬ ዘምርለታለሁኝ በደስታ ኩራቴ እና ክብሬ ነው ጌታ አዝ፦ የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ በሰው ዘንድ ስፍራ ያልተሰጠኝ ከዓለም ነፍሴን አወጣት ጌታ በእርሱ ለእርሱ አደረጋት ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ሆነልኝ ሕይወቴን በእጆቹ ያዘልኝ ሹመትን ሰጥቶኛል ኢየሱሴ ሳልቆጥብ ላምልከው ጌታዬ ጌታ ሰው አይጥልም (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection