Song Lyrics

አመልካለሁ ይህን ጌታ

Elsa Getachew
Yaltebekutin Kal
አዝ፦ አመልከዋለሁ ይህንን ጌታ ሰግድለታለሁኝ በደስታ ክብርን እሰጣለሁ ሁሌ እኔ ዝቅ ብዬ ጌታዬን ልሾመው በሁለንተናዬ (2x) ተስፋ ያደረኩት መቼ ይተዋኛል በብዙ ሰላሙ እርሱ ይመራኛል የልዑል መጠጊያ ሁሉም በሚችለው በዘለዓለም ኃይሉ በእርሱ እታመናለሁ አዝ፦ አመልከዋለሁ ይህንን ጌታ ሰግድለታለሁኝ በደስታ ክብርን እሰጣለሁ ሁሌ እኔ ዝቅ ብዬ ጌታዬን ልሾመው በሁለንተናዬ (2x) በለቅሶ ሸለቆ ብሆን በመከራ በረከት ይሆናል በወሰንው ስፍራ ሁሌ የምኮራበት ለእኔ ዋስትናዬ የማምለጫ ዓለቴ መከታ ጋሻዬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ይህንን ጌታ ሰግድለታለሁኝ በደስታ ክብርን እሰጣለሁ ሁሌ እኔ ዝቅ ብዬ ጌታዬን ልሾመው በሁለንተናዬ (2x) አልደራደርም ከጠላቴ ጋራ የቆመውም ችግር ቢሆንም በተራ ልዩነት ይሆናል በአረማመዴ ከቶም አይነካኝም አለና ጌታዬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ይህንን ጌታ ሰግድለታለሁኝ በደስታ ክብርን እሰጣለሁ ሁሌ እኔ ዝቅ ብዬ ጌታዬን ልሾመው በሁለንተናዬ (2x) እርሱን ተማምኜ ተደግፌዋለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው በጥላው አድራለሁ ዛሬ የሚታየውን ምድራዊው ችግሬ እንዲህ አይቀጥልም በላይ ነው አገሬ አዝ፦ አመልከዋለሁ ይህንን ጌታ ሰግድለታለሁኝ በደስታ ክብርን እሰጣለሁ ሁሌ እኔ ዝቅ ብዬ ጌታዬን ልሾመው በሁለንተናዬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection