ምንም ታሪክ የለኝ ታሪኬም አንተ ነህ ምንም ዝና የለኝ ዝናዬም አንተ ነህ ምንም ክብር የለኝ ክብሬም ኢየሱስ ነህ ክብሬም ኢየሱስ ነህ (2x) ታሪክን ለዋጭ ነህ ቀንበርን ሰባሪ እስራትን ፈቺ ደግሞም ድል አድራጊ ኧረ እንዳንተ ያለ ከወዴት ይገኛል ሠማይ በምድር ብዞር የት ይመጣል በመስቀል ላይ ለእኔ ራስህን ሰውተህ ለበደል ለኃጥያቴ አንተ ቆስለህልኝ ተውጬ እያለሁ በድቅድቅ ጨለማ ሞትን ሞተህልኝ ብርሃን ለእኔ አበራ