አዝ፦ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ ቅባትህ በኔ ላይ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ በኢያሪኮ መንገድ ለወደቀው እንድደርስ የኤልዛቤልን ግልሙትና እንዳፈርስ ቅባትህ በኔ ላይ በእጥፍ ይምጣ የተሰወረውን የጠላት አመጽ ይምታ ዘይት እንደሌላቸው ሌዋዊና ካህን ቁስለኛውን እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉትን መሆን አልፈልግም በጎነት የሌለው ቅባትህ ይምጣና ያንን ሰው ልታደገው አዝ፦ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ ቅባትህ በኔ ላይ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ በኢያሪኮ መንገድ ለወደቀው እንድደርስ የኤልዛቤልን ግልሙትና እንዳፈርስ ቅባትህ በኔ ላይ በእጥፍ ይምጣ የተሰወረውን የጠላት አመጽ ይምታ በዝሙቷ ጉልበት ጎበዞችን የጣለች የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስካደች እስከመቼ ድረስ ትሴስን ትቀመጥ ልበቀላት ጌታ ቀባኝ ኤልዛቤል ትገልበጥ አዝ፦ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ ቅባትህ በኔ ላይ ቅባትህ በኔ ላይ ጌታ ሆይ በእጥፍ ይምጣ በኢያሪኮ መንገድ ለወደቀው እንድደርስ የኤልዛቤልን ግልሙትና እንዳፈርስ ቅባትህ በኔ ላይ በእጥፍ ይምጣ የተሰወረውን የጠላት አመጽ ይምታ በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ ከፍቶ የተነሳ የክንድህን ብርታት ክርስቶስን ሚያስረሳ በስምህ መጽናቴን ጠላት አሁን ይወቅ አሳቡን አልስትም እዋጋለሁኝ ይውደቅ