አዝ ፣ኢየሱስ ዋናዬ ነህ ኢየሱስ (2x) እኔ የማመልከው አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ (4x) አልችልበትም ለሌላ መስገድ እኔ ማመልከው አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ (2x) አንድ ሁለት ብል ሶስተኛ አራተኛ ኢየሱስ የሕይወቴ ምዕራፍ መጀመሪያ እረፍቴ ሰላሙ ቤቴን ሞላ ቃል ገባሁኝ ላላመልክ ከሱ ሌላ መውደዱ ቤቴ አቆመኝ ፍቅሩ ሁሉን አስጣለኝ (2x) የልቤ ማረፊያ ዋናዬ እርሱ ነው (4x) አዝ ፣ኢየሱስ ዋናዬ ነህ ኢየሱስ (2x) እኔ የማመልከው አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ (4x) እጆቼን አንስቼ ተማረክሁለት ጠቅልሎ ሊገዛው የእኔን ማንነት ሁሉ ይቅር ምንም ከሱ አይበልጥም መሻቴ ይኸ ነው ጌታን ማስቀደም መውደዱ ቤቱ አቆመኝ ፍቅሩ ሁሉን አስጣለዝኝ የልቤ ማረፊያ ዋናዬ እርሱ ነው አዝ ፣ኢየሱስ ዋናዬ ነህ ኢየሱስ (2x) እኔ የማመልከው አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ (4x)