Song Lyrics

እዘምራለሁ

Edom Leulseged
Ante Genana
አዝ፦ በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ ለኢየሱስ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ለውዴ እዘምራለሁ ለአዳኜ እዘምራለሁ ቀድሞ የቆጣጠብኩት እዚያው ይበቃኛል ዛሬ እንደዚያ አይደለም ጌታዬ የማመልከው ይገባዋል (3x) ክብር ይኸው ይገባዋል (3x) አምላክ ይኸው ይገባዋል (3x) ዕልልታ ይኸው ገና ገና እዘምራለሁ ገና ገና (3x) አይበቃም ባመልከው አይበቃም ባደንቀው (2x) ባለኝ ሁሉ አቅም አምልኮ አበዛለሁ በዕልልታ በሆታ ስሙን አደንቃለሁ በላይ በላይ ላውራው ታላቅ መሆኑን ዝማሬዬም ይብዛ ይግለጥ ተዓምሩን አዝ፦ በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ ለኢየሱስ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ለውዴ እዘምራለሁ ለአዳኜ እዘምራለሁ ሥራዬ ይኸ ነው አንተን ማደናነቅ ማለቁ ካልቀረ ዘመኔ ቤትህ ይለቅ ላመስግንህ ልቀደስልህ ያኔ ረካለሁ ስዘምርልህ ይገባዋል (3x) ክብር ይኸው ይገባዋል (3x) አምላክ ይኸው ይገባዋል (3x) ዕልልታ ይኸው አዝ፦ በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ ለኢየሱስ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ለውዴ እዘምራለሁ ለአዳኜ እዘምራለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection