Song Lyrics

ወጉ ነው መመለክ

Edom Leulseged
Ante Genana
ይመለክ ይመለክ ወጉ ነው ይመለክ ይመለክ ይመለክ ደንቡ ነው ይመለክ እንደ እግዚአብሔር ያለ ኧረ ማነው? አምሳያ ወደር እኩያ የሌለው! የምድርን መሠረት ያጸና መስፈሪያ መለኪያዋን የዘረጋ ከእግዚአብሕዔር ሌላ ኧረ ማነው? ሊመለክ ሊከበር የሚገባው! በላይ በላይ ላብዛው ምሥጋናውን በላይ በላይ ላብዛው ዝማሬውን በላይ በላይ ላብዛው አምልኮውን እጅጉን የከበረውን የከበረውን መልሼ አከብረዋለሁን አከብረዋለሁኝ እጅጉን የገነነውን የገነነውን! መልሼ አገነዋለሁኝ አገነዋለሁኝ! ይመለክ ይመለክ ወጉ ነው ይመለክ ይመለክ ይመለክ ደንቡ ነው ይመለክ እንደ እግዚአብሔር ያለ ኧረ ማነው? አምሳያ ወደር እኩያ የሌለው! ሰማይ ዙፋንህ ነው የጸና ምድር ደግሞ የእግርህ መረገጫ በዓይነቱ በፍጥረቱ የሚያስደንቅ እግዚአብሔር ሆነብኝ ለእኔስ ትልቅ ይመለክ ይመለክ ወጉ ነው ይመለክ ይመለክ ይመለክ ደንቡ ነው ይመለክ እንደ እግዚአብሔር ያለ ኧረ ማነው? አምሳያ ወደር እኩያ የሌለው! ብቻውን አዛዥ ነው አጋዥ ሳይሻ ትዕዛዙንስ የሚሽር የቱ ጀግና ? ያለ ተቀናቃኝ ሁሉን የሚገዛ አልፋና ዖሜጋ ነው ጌታ ! በላይ በላይ ላብዛው ምሥጋናውን በላይ በላይ ላብዛው ዝማሬውን በላይ በላይ ላብዛው አምልኮውን እጅጉን የከበረውን የከበረውን መልሼ አከብረዋለሁን አከብረዋለሁኝ እጅጉን የገነነውን የገነነውን ! መልሼ አገነዋለሁኝ አገነዋለሁኝ ! ይመለክ ይመለክ ወጉ ነው ይመለክ ይመለክ ይመለክ ደንቡ ነው ይመለክ እንደ እግዚአብሔር ያለ ኧረ ማነው? አምሳያ ወደር እኩያ የሌለው!
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection