Song Lyrics

ኢየሱስ ይታወጅ

Edom Leulseged
Ante Genana
አዝ፦ አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (2x) ይታወጅ ይታወጅ ኢየሱስ ይታወጅ ይታወጅ ይታወጅ ታላቅ ሥም ይታወጅ ይታወጅ ይታወጅ ኢየሱስ ይታወጅ በላይ በከፍታ አሃ በዚህ በምድር ኧህ ሁሉም ይታዘዛል አሃ ለዚህ ታላቅ ሥም ኧህ (2x) አዝ፦ አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (2x) አለቆች ሥልጣናት አሃ ኃያላን በተራ ኧህ (2x) ጉልበታቸው ራደ አሃ ኢየሱስ/ይህ ሥም ሲጠራ አሃ ይታወጅ ይታወጅ ሁሉም መጠሪያ አለው ኦሆ ተፈጥሮ ሲኖርህ ኧህ (2x) አዝ፦ አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (2x) ሁሉም ይሰግዳሉ ኦሆ ለዚህ ታላቅ ለኢየሱስ ሥም ኧህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኦሆ ኢየሱስ ኃይለኛ አሃ (2x) አንቀጥቅጦ ገዛ ኦሆ ዓለምን በሞላ አሃ ይታወጅ ይታወጅ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection