እራሱ ማለልኝ አልተውሽም ብሎ እናት እንኳን ልጇን ትረሳ ይሆናል የወለደችውን ቃሉን ይፈጽማል የተናገረውን ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል ያለው ከማይሆን ሲያከብረኝ ሲያከብረኝ ሲያከብረኝ እያየሁ (2x) ለምን ወደ ኋላ አስቤ ፈራለሁ? እግዚአብሔር ከእኔ ጋር እየሆነ እያየሁ ለምን ወደ ኋላ አይቼ ፈራለሁ? አምላኬ ከእኔ ጋር እየሆነ እያየሁ ለምን ወደ ኋላ አስቤ ፈራለሁ? አምላኬ ከእኔ ጋር እየሆነ እያየሁ ለምን ወደኋላ አስቤ ፈራለሁ? አምላኬ ከእኔ ጋር እየሆነ እያየሁ ለምን ወደኋላ አስቤ ፈራለሁ? ሲያስበኝ ውሎ ሲያስበኝ ያድራል ኧረ የእኔ ነገር መች ይሆንለታል? (2x) ሊውጠኝ የመጣውን ክፉ አንበሳ ተናጠቀልኝ ደርሶ ጀግና ሰልፉ የሱ እንጂ የእኔ አይደለም ልፎክር እኔስ ባምላኬ ስም ሰልፉ የሱ እንጂ የእኔ አይደለም ልኩራራ በደንብ በኢየሱስ ስም ወጌ መዓረጌ የእኔ ሞገስ (ውበት) አንድ ነው የማውቀው እርሱም ኢየሱስ (2x) ሊውጠኝ የመጣውን እራሱ ጣለልኝ