Song Lyrics

አንተ ገናና

Edom Leulseged
Ante Genana
አዝ፦ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (3x) አቅምህም ሳይለወጥ (3x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (2x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (2x) ከፊቴ ስትቀድምልኝ እጄን ይዘህ ስታወጣኝ ያለፈውን ክፉ ዘመን አሳልፈህ ስታስቀኝ ታዲያ እንደዚህ አድርገህላኝ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ ተነስቼ ለአንተ ጌታ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ እንዴት ዝም እላለሁ እንደዚህ አድርገህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ፀሎቴን ሰምተህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ጠላቴን አባረህልኝ እንዴት ዝም እላለሁ ሸለቆዬን ሞልተህልኝ አዝ፦ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (3x) አቅምህም ሳይለወጥ (3x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (2x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (2x) ሰምተህ ዝም ማለት አታውቅም ፀሎቴን አትንቅም መቼ ሆኖልህ የእኔ ነገር አቤት ጉድ ነው የአንተስ ፍቅር ታዲያ እንደዚህ አድርገህልኝ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ ተነስቼ ለአንተ ጌታ ምሥጋናዬን አቀርባለሁ እንዴት ዝም እላለሁ አዝ፦ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ ችሎታህ ሳይለወጥ (3x) አቅምህም ሳይለወጥ (3x) ሁሉንም ታስተዳድራለህ በፀጋህ ታስተዳድራለህ (2x) አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection