Song Lyrics

ሁሉን አየነው

Dereje Kebede
Mengiste Semay
በሚያስፈራው ዘመን ዙሪያው በተዘጋ ቆምን ከእርሱ ጋር እኛም ተቆረጥን ብለን ነበር ከድሞ ኢየሱስ ዋጀን ደግሞ (4x) አዝ፦ ሁሉን አየነው ሁሉን አለፍን ጌታን መረጥን በእርሱ ላይ ቆመን ቆምን (2x) ዓይናችን ማየቱን አቁሞ ነበረ ፍፁም ታወረ እግራችን መሄዱን ተሳሰረ አበቃ በፈተና ሲቃ (4x) አዝ፦ ሁሉን አየነው ሁሉን አለፍን ጌታን መረጥን በእርሱ ላይ ቆመን ቆምን (2x) በቃ ይታለፋል ያ ሁሉ በረሃ በሌለበት ውኃ እግዚአብሔር እርካታ ይሆናል ለደሃ በሌለበት ውኃ (4x) አዝ፦ ሁሉን አየነው ሁሉን አለፍን ጌታን መረጥን በእርሱ ላይ ቆመን ቆምን (2x) ዮርዳኖስ ሲሞላ ልብ ስንጥቅ ሲል ኢየሱስ ያግዛል ባሕሩን ሰንጥቆ ሰላምን መስርቶ ያሻግራል ማዶ (4x) አዝ፦ ሁሉን አየነው ሁሉን አለፍን ጌታን መረጥን በእርሱ ላይ ቆመን ቆምን (2x) አዝ፦ ሁሉን አየነው ሁሉን አለፍን ጌታን መረጥን በእርሱ ላይ ቆመን ቆምን (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection