Song Lyrics

እኔስ በሕይወቴ ልበርታ

Dereje Kebede
Mengiste Semay
መሰረቴ ጠቦ ብጓዝ እወዳለሁ አለዚያ በንፋስ እወዛወዛለሁ እንደኔማ እንደሃሳቤ ድል ተሞልቶ ባየሁ ልቤን (2x) አዝ፦ እኔስ በሕይወቴ ልበረታ ምኞቴ ነው ጠዋት ማታ ለጥሞና ጊዜ አጣሁኝ ዘወትር በውጊያ ላይ እያለሁኝ (2x) ማጉረምረምን ቀርቶ ምሥጋና ዘለዓለም በደስታ ሰሞን በስቃይ ቢሆንም ይህን ነበር የምመኘው ውጊያ በዝቶ የት ላግኘው (2x) አዝ፦ እኔስ በሕይወቴ ልበረታ ምኞቴ ነው ጠዋት ማታ ለጥሞና ጊዜ አጣሁኝ ዘወትር በውጊያ ላይ እያለሁኝ (2x) መብራት እየበራ ውስጤ ገብቶ ኢየሱስ ንጹህ ቦታ አግኝቶ ቢኖር መንፈስ ቅዱስ ይህን ነበር የምመኘው ውጊያ በዝቶ የት ላግኘው (2x) አዝ፦ እኔስ በሕይወቴ ልበረታ ምኞቴ ነው ጠዋት ማታ ለጥሞና ጊዜ አጣሁኝ ዘወትር በውጊያ ላይ እያለሁኝ (2x) ቅድስና ሞልቶባቸው ሁሉም ብልቶቼ በኑሮዬ በጌታ ግን ሥጋዬን ገዝቼ ልኖር ነበር የምመኘው ውጊያ በዝቶ የት ላግኘው (2x) አዝ፦ እኔስ በሕይወቴ ልበረታ ምኞቴ ነው ጠዋት ማታ ለጥሞና ጊዜ አጣሁኝ ዘወትር በውጊያ ላይ እያለሁኝ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection