Song Lyrics

መንገሥተ ሰማይ

Dereje Kebede
Mengiste Semay
ሞትን ድልድይ እንሻገርና እንራመዳለን ለኑሮ እንደገና የአሁኑ መንገድ መንግስተ ሰማይ ግንቡ የፀና ነው በበጉ ደም ላይ 2* መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ ከሞት ወድያ ለእኛ መጠልያ 4* ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና 4* ከባዕድ ከተማ ከስደተኝነት ግዜያችን አብቅቶ ኡፈይ ምንልበት ከሞት ወድያ ማዶ ከተማ ተስርቷል በኢየሱስ ያመነ ወደዝያ ተጣርቷል2* ምቀኝነት ክፋት ሀዘንና ለቅሶ በዝህች ከተማ ውስጥ አይኖርም ጨርሶ በፍቅርና ስላም የቅዱሳን መዝሙር ሳያቋርጥ ዘውትር ለእግዚአብሔር ክብር2* ከአምላክ ጋራ 4* ከአምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና 4* ከአምላክ ጋራ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection