Song Lyrics

መዳን ይሆንልናል

Dereje Kebede
Mengiste Semay
አዝ፦ ለእኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን ይሆንልናል (2x) በዓለም ምናምን ተስፋ አድርገን ልባችን ረግቶ እፎይ ብለን መኖር እንድንችል ብዙ ረባን ሁሉ ግን ደቆ ኢየሱስ ቀረን አዝ፦ ለእኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን ይሆንልናል (2x) ወደ ተራራው በሮ ዓይናችን ሊያገኝ ሮጦ መድሃኒትን ሲማትር ከርሞ ወንዝ ሜዳውን ኋላ ቆይ አለ ሲያይ እግዚአብሔርን አዝ፦ ለእኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን ይሆንልናል (2x) ዛፉን ቅጠሉን እንስሳውን ኃይለኛ አዋቂን ባለጸጋን ጥበብና ዕውቀት ፍልስፍናን ተስፋ ያደረግን ሞትን ተጐዳን አዝ፦ ለእኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን ይሆንልናል (2x) ኋላ መለስ አልን ሮጠን ሮጠን በሙላት ጋበዝን ኢየሱስ ጌታን ካለሰብንበት መልስ አገኘን ለዘለዓለም ክብር ይሁን አዝ፦ ለእኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን ይሆንልናል (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection