Song Lyrics

የንጋቱ ኮከብ አበራ

Dereje Kebede
Mengiste Semay
አዝ፦ የንጋቱ ኮከብ አበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ ማን ያግደው ማን ይታገለው ይቆራርጣል ቃሉ ሰይፍ ነው ማን ያግደው ማን ይታገለው (2x) በዓለም ነግሰው ኃያል ነን ያሉት ትንሳኤህን ሽረው ሞትህን ሊያስወሩ ብዙ ለፉ ላይሆንላቸው ጌታ ኢየሱስ አሸነፋቸው (2x) አዝ፦ የንጋቱ ኮከብ አበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ ማን ያግደው ማን ይታገለው ይቆራርጣል ቃሉ ሰይፍ ነው ማን ያግደው ማን ይታገለው (2x) በእሳት በውኃ የእግዚአብሔርን ቃል ከምር ሊያጠፋ እጅግ አልሟል የምስራቹ አንዳይሰማ ጠላት ጣረ በጭፍራው አድማ (2x) አዝ፦ የንጋቱ ኮከብ አበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ ማን ያግደው ማን ይታገለው ይቆራርጣል ቃሉ ሰይፍ ነው ማን ያግደው ማን ይታገለው (2x) አዝ፦ የንጋቱ ኮከብ አበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ ማን ያግደው ማን ይታገለው ይቆራርጣል ቃሉ ሰይፍ ነው ማን ያግደው ማን ይታገለው (2x) ነገሥታቶች ሰይፍ መዘዙ ገናና ሆነው ምድርን ሊገዙ ኢየሱስ ግን ከአሪያም ተቀምጦ ሁሉን ገዛ ታሪክ ለውጦ (2x) አዝ፦ የንጋቱ ኮከብ አበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ ማን ያግደው ማን ይታገለው ይቆራርጣል ቃሉ ሰይፍ ነው ማን ያግደው ማን ይታገለው (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection