Song Lyrics

እግዚአብሔር ሰውን ቢሆን

Dereje Kebede
Mengiste Semay
አዝ፦ እግዚአብሔር ሰውን ቢሆን ከቶ ምን በዋጠን ምስኪን የሚያጽናና አምላክ ነውና (2x) ወዳጄ መስሎ ጠላት ገብቶ በደከምኩበት አቆሰለኝ አድብቶ ጥርሱን አሳይቶ (2x) ፊት አይቶ አያደላ አምላክ የደሃ ጥላ ሁሉም እኩል ነው ለእርሱ ሥጋ ለባሽ ሁሉ (2x) ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ተመስገን የወደቅን እኛን ሰው አደረከን የወደቅን እኛን ክብር አለበስከን (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection