[የመዳንህ ቀን ዛሬ ነውና ነገ ከቶ ያንተ አይደለምና [ወንድሜ ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ና] ×2 ] ×2 እረፍትን እፎይታን ፍለጋ ሮጠሃል መሽቶ እስከሚነጋ እጅህ ግን ባዶ ነው ለባዘነው ልብህ እርካታ ዞር በል ያሳርፍህ ጌታ አትሁን አውታታ [የመዳንህ ቀን ዛሬ ነውና ነገ ከቶ ያንተ አይደለምና [ወንድሜ ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ና] ×2 ] ×2 ሊቤዥህ ስቃይ ችሎ ከሲዖል አለቃዎች ታግሎ ህይወት አድሎሃል እጅህን ዘርግተህ ተቀበል ዛሬ ነው መዳንህን ቸል አትበል ይህቺን ቀን አትዝለል [የመዳንህ ቀን ዛሬ ነውና ነገ ከቶ ያንተ አይደለምና [ወንድሜ ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ና] ×2 ] ×2 እጅ እግርህ ተፈቶ በደስታ አይኖችህ ተገልጠው በአንድ አፍታ ይክበር ባንተ ጌታ እጅህን ዘርግተህ ተቀበል ዛሬ ነው መዳንህ ቸል አትበል ይህቺን ቀን አትዝለል [የመዳንህ ቀን ዛሬ ነውና ነገ ከቶ ያንተ አይደለምና [ወንድሜ ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ና] ×2 ] ×2 እረፍትን እፎይታን ፍለጋ ሮጠሃል መሽቶ እስከሚነጋ እጅህ ግን ባዶ ነው ለባዘነው ልብህ እርካታ ዞር በል ያሳርፍህ ጌታ አትሁን አውታታ [የመዳንህ ቀን ዛሬ ነውና ነገ ከቶ ያንተ አይደለምና [ወንድሜ ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ና] ×2 ] ×2