Song Lyrics

የትግሉን ምዕራፍ

Dereje Kebede
Collection 2
አዝ፦ የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን ሜዳ ተራራውን ዘልቀን ሳንለያይ በአንድ ሆነን ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (2x) ተሰምቶ ያማያውቅ ድል ሲሰማ ሲሰበሰብ ባለመንፈስ አድማ ለማመስገን በአንድ ሆነን ከወንዙ ማዶ እንዘምራለን አዝ፦ የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን ሜዳ ተራራውን ዘልቀን ሳንለያይ በአንድ ሆነን ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (2x) . (1) . ስፍራ ለመኖር ብረን ሸለቆውን አልፈን ወንዙን ተሻግረን ልንኖር በደስታ ለዘለዓለም አርፈን ከስ?? ከዚህ ዓለም አዝ፦ የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን ሜዳ ተራራውን ዘልቀን ሳንለያይ በአንድ ሆነን ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (2x) ዙፋኑን በሰፊው . (2) . በረከት ፀጋና ክብርም ካለው ጌታችን ዘንድ እንኖራለን የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን አዝ፦ የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን ሜዳ ተራራውን ዘልቀን ሳንለያይ በአንድ ሆነን ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection