Song Lyrics

የነፍሴ ንጉሥ

Dereje Kebede
Collection 2
አዝ፦ የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ኢየሱስ በሰማይ በምድር ቅዱስ ቅዱስ የነፍሴ ንጉሥ (2x) ?????????????????? ሸለቆ ቆሜ ሳነባ አየኝ ሕይወቴ ተነክቶ የዘረጋው እጁ አልደርስለት ብሎ አወጣኝ አምላኬ ለእኔ ደም ተስሎ አዝ፦ የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ኢየሱስ በሰማይ በምድር ቅዱስ ቅዱስ የነፍሴ ንጉሥ (2x) እጆቹ ቆሰሉ ?????? ተበሳ በእኔ ላይ ??? ሕይወት እንዲኖረኝ ተስፋ ጐኑን ለጦር ሰጥቶ ደሙን አጐረፈ የእኔን አፈር ገላ ከሞት አተረፈ አዝ፦ የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ኢየሱስ በሰማይ በምድር ቅዱስ ቅዱስ የነፍሴ ንጉሥ (2x) ጀርውን ለጅራፍ አጋልጦ ሰጠና ተዘነጋ በእርሱ የእኔ ጉስቁልና እርቃኑን ተጋልጦ ?????? ሚስጢሬን ደብቋል ሕይወቴን ???? አዝ፦ የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ኢየሱስ በሰማይ በምድር ቅዱስ ቅዱስ የነፍሴ ንጉሥ (2x) የድካሙ ብዛት ???? በእኔ ፋንታ ሁኖ???? የቀራንዮ ደም ከኃጢአት አዳነኝ ጽድቁን ተመርኩዤ ስራዬን ደብቄ ተጓዝኩኝ ከእርሱ ጋር ድካሜን አውቄ አዝ፦ የነፍሴ ንጉሥ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ኢየሱስ በሰማይ በምድር ቅዱስ ቅዱስ የነፍሴ ንጉሥ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection