ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ(x6) ና ኢየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝቷልና ሞትን የገፋ ሰው መሆን ይበቃኛል ሰዓቱ ነው አሁን ላይ ይገባኛል እባክህ ቶሎ ና እንደውሃ ጠማኝ አይንህን መመልከት ቶሎ ብትመጣልኝ አሁን ምን አለበት እባክህ ቶሎ ና ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ(x6) ና ኢየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝቷልና አይኖቼን ወደ ላይ ማንጋጠጥ ከጀመርኩ ቀናቶች አለፉ ዘመናት ተቆጠሩ እባክህ ቶሎ ና እንዲህ ልጠብቅህ አይኔ በእንባ ተሞልቶ ናፍቆትህ አሸነፈኝ መጓጓቴ በዝቶ እባክህ ቶሎ ና ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ(x6) ና ኢየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝቷልና አንተን የማያውቁ ጌታ ጌታ አሉ ስለ እነርሱም ሳይሆን ስለኔ ግን ናልኝ እባክህ ቶሎ ና እንደ ፀና ተስፋ ይፅና ትጥቃቸው በሚፀና ፍቅር አንተ ለውጣቸው እባክህ ቶሎ ና ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ(x6) ና ኢየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝቷልና