ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው እረፍት የሚሰጠኝ ድካሜንም ብርታቴንም ጌታ ሆይ ሃዘኔንም ጭንቀቴንም ታውቃለህ ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው እረፍት የሚሰጠኝ አንተ ብቻ በልቤ ውስጥ ያለኸው ሁሉም ነገር ምንም ሳይቀር ታውቃለህ አልናገርም ችግሬንም ለሰው ጌታዬ . (1) . ለአንተ ነው ሳልፈራ . (2) . ችግሬን በሙሉ ለአንተ እናገራለሁ በመንፈሴ ስቀዘቅዝ አምላኬ ያነቃኛል ስደነዝዝ ይመስገን ማንም አያውቅም ያየሁትን ችግር ከጌታ ኢየሱስ በስተቀር ጌታ ብቻ ነው ጭንቀቴን የሚያውቀው እረፍት የሚሰጠኝ