Song Lyrics

ክርስቲያን በመሆኔ

Dereje Kebede
Collection 1
ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ በጌታ በኢየሱስ ሥም አምኛለሁ ኃጢአቴ በሙሉ ተፍቆልኛል በሰማይ አዲስ ቤት ይጠብቀኛል የእግዚአብሔር ፍቅር ግሩም ድንቅ ነው ለእኔና ለእናንተ ሁሉ ይታያል (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection