Song Lyrics

ጌታ ረዳቴ ነው

Dereje Kebede
Collection 1
አዝ፦ ጌታ ረዳቴ ነው በድካሜ መስቀሉን ይዣለሁ ተሸክሜ ልለየው ብሞክር ልክደው ፍቅሩ ግድ ይለኛል እንዳልተወው ሕይወቴ ሲደክም ሲዝልብኝ ረዳት የሌለኝ እኔን ሲመስለኝ ጌታ በክንዶቹ ያነሳኛል ደረቁን ሕይወቴን ያረካዋል አዝ፦ ጌታ ረዳቴ ነው በድካሜ መስቀሉን ይዣለሁ ተሸክሜ ልለየው ብሞክር ልክደው ፍቅሩ ግድ ይለኛል እንዳልተወው አንዴ . (1) . እንዲያ ሳለቅስ አንዴ በተራራ . (2) . የመስቀሉን መንገድ ስለማመድ ብዙ ትምህርት አለው . (3) . አዝ፦ ጌታ ረዳቴ ነው በድካሜ መስቀሉን ይዣለሁ ተሸክሜ ልለየው ብሞክር ልክደው ፍቅሩ ግድ ይለኛል እንዳልተወው እኔ ተስፋ አልቆርጥም እቆማለሁ የሕይወቴን መንገድ መርጫለሁ እደክማለሁ እንጂ ከቶ አልፈራም የሕይወትን እራስ አልክደውም አዝ፦ ጌታ ረዳቴ ነው በድካሜ መስቀሉን ይዣለሁ ተሸክሜ ልለየው ብሞክር ልክደው ፍቅሩ ግድ ይለኛል እንዳልተወው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection