ክብር ምስጋን ይሁን ለእግዚአብሔር ወዶናል እና ከቶ ላይተወን በዘለዓለም ፍቅር ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር በራሱ ምሏል ከቶ ላይተወን ታላቅ ርስቱ ነን ወድቀን ሳለን ተጥለን ስንጨነቅ ሚረዳን አተን በደም ተለውሰን ሳለን በብዙ ስቃይ ተስፋ ቆርጠን አይቶን እጅግ ራራልን ቁስላችንን አጥቦ ፈወሰን ልጁን በወደደበት ፍቅር ልክ እንዲሁ ወደደን አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን ታላቅ ህዝብ አደረገን የተለየን የንጉስ ካህን ምህረትን አገኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን አምላክ ተብሎ ሊጠራብን እግዚአብሔር ስላላፈረብን ከእርሱ ጋር አብረን እንድንኖር በሰማይ ስፍራ አዘጋጀልን ወደደን ደግሞም አጸደቀን ከእንግዲህ ማነው የሚኳንነን ሰቶናል የልጅነት መንፈስ እንድንጠራው አብ አባት ብለን አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን ምህረትን አግኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን