በጊዜው ነገር ሆድ አይብሰኝም ምን አንዳሰበ ምንም አላውቅም ልቤ ተስማማ አትክበድበት ምክንያት ስላለው ይሁን ያለበት አሜን አዝ፦ እስማማለሁ አሜን ከአንተ ጋራ አሜን ቢሆን ባይሆን አሜን ልቤ አይፈራ አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x) አልከራከርም ለምን ብዬ ሲናገር አሜን ነው በተራዬ ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ ( 2x) አዝ፦ እስማማለሁ አሜን ከአንተ ጋራ አሜን ቢሆን ባይሆን አሜን ልቤ አይፈራ አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x) ከዚህች አይምሮ ጥያቄ አምጥቼ መከራከሬ ኧረ እስከመቼ ያሰበው ካለ ከጥንት ያቀደው እኔ ምን ገዶኝ አሜን እላለሁ አዝ፦ እስማማለሁ አሜን ከአንተ ጋራ አሜን ቢሆን ባይሆን አሜን ልቤ አይፈራ አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x) አልከራከርም ለምን ብዬ ሲናገር አሜን ነው በተራዬ ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ ( 2x) አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x) ማስረጃ . (1) . ለሚለው ነገር እሜን እላለሁ ምንም ቢናገር ቀላባይ አይደል አቋም የሌለው ከተናገረ ሊፈጽመው ነው አሜን አዝ፦ እስማማለሁ አሜን ከአንተ ጋራ አሜን ቢሆን ባይሆን አሜን ልቤ አይፈራ አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x) አልከራከርም ለምን ብዬ ሲናገር አሜን ነው በተራዬ ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ ( 2x) አሜን አሜን ነው እኮ