Song Lyrics

ቃልህ

Dagmawi Tilahun
Kalih Kalena Gibre
አስጠጋኝ ወደ አንተ ወደ ጉያህ (3x) የልብህን እንዳውቅ እንድረዳ (3x) አስጠጋኝ ወዳጄ ወደ ስርህ (3x) ቃልህን በልቤ እንድሰውር እንዳኖር (3x) አዝ፦ መገኛ የእኔ ሥሬ ጎሳዬም ቢሆን ዘሬ (2x) ውበቴ ምለው ክብሬ ቃልህ ነው ቃሌና ግብሬ (2x) ቃልህ አንተ ጌታ አንተም ቃልህ አለማቱ ሁሉ የተገኙብህ ቃልህ አንተ ጌታ አንተም ቃልህ ሰማይና ምድሩ የተገኙብህ አዝ፦ መገኛ የእኔ ሥሬ ጎሳዬም ቢሆን ዘሬ (2x) ውበቴ ምለው ክብሬ ቃልህ ነው ቃሌና ግብሬ (2x) አምላኬ በቃልህ ደስ ይለኛል (3x) ብዙ እንደማረከህ እንዳገኘህ ይሰማኛል (3x) ታመንኩኝ ተፅናናሁ ሳስበው (3x) ውስጤም ረሰረሰ ሳስገባው ስሆነው (3x) አዝ፦ መገኛ የእኔ ሥሬ ጎሳዬም ቢሆን ዘሬ (2x) ውበቴ ምለው ክብሬ ቃልህ ነው ቃሌና ግብሬ (2x) ቃልህ አንተ ጌታ አንተም ቃልህ አለማቱ ሁሉ የተገኙብህ ቃልህ አንተ ጌታ አንተም ቃልህ ሰማይና ምድሩ የተገኙብህ አዝ፦ መገኛ የእኔ ሥሬ ጎሳዬም ቢሆን ዘሬ (2x) ውበቴ ምለው ክብሬ ቃልህ ነው ቃሌና ግብሬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection