Song Lyrics

አለ ጌታ

Dagmawi Tilahun
Lela Lela Lela
ሳስበው ልቤ ተነሳ ውለታው እንዴት ይረሳ ምክነያቱ እንዲህ መሆኔ ስላለኝ ጌታ ከጎኔ ( 2x) አዝ፦ አለኝ ጌታ አለኝ ኢየሱስ (፬x) ያ ሲሄድ መቶ ሳይቆይ ሲሸሸኝ ከሩቅ አይቶኝ ጌታ ግን ቤቴ ገብቶ አሳየኝ ሁሉን ሰርቶ ( 2x) አሳየኝ ሁሉን ሰርቶ (፬x) አለኝ ሚራራ አለኝ የሚያዝን አለኝ ሁል ጊዜ አለኝ ልቡ ቅን አለኝ አይከዳ አለኝ አይተወኝ አለኝ ያለሱ አለኝ ማን አለኝ አዝ፦ አለኝ ጌታ አለኝ ኢየሱስ (፬x) አይደለም እግረ መንገዴን አምላኬን እኔስ መውደዴ አለቴ ከሆነኝ ውዴ ሰው ባለው አይኮራም እንዴ አይደለም እግረ መንገዴን አምላኬን እኔስ መውደዴ አለቴ ከሆነኝ ውዴ ባምላኬ አልኮራም እንዴ አለኝ ሚራራ አለኝ የሚያዝን አለኝ ሁል ጊዜ አለኝ ልቡ ቅን አለኝ አይከዳ አለኝ አይተወኝ አለኝ ያለሱ አለኝ ማን አለኝ አዝ፦ አለኝ ጌታ አለኝ ኢየሱስ (፬x) አልፈራም ጌታ እንደሌለው ጠላቴ ይጣ የሚለው መንደሬን እሳቱ ከቧል እኔ ያለኝ ከሰው ይለያል ( 2x) ያ ሲሄድ መቶ ሳይቆይ ሲሸሽኝ ከሩቅ አይቶኝ ጌታ ግን ቤቴ ገብቶ አሳየኝ ሁሉን ሰርቶ ( 2x) አሳየኝ ሁሉን ሰርቶ (፬x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection