Song Lyrics

ሌላ ሌላ ሌላ

Dagmawi Tilahun
Lela Lela Lela
አዝ፦ ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) አይኔ በርቶ ሁሉን አይቶ ቢናገር ውስጤ መቼ እረክቶ አልጠገብኩም አልረካሁም ክብሬን ትቼ ክበር አልኩህ ( 2x) ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት ሰላም በዚህ ወዳጅ ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት እረፍት በዚህ ወዳጅ (ብዙ አይደለም) ሲወዳደር ከእርሱ ጋራ (ብዙ አይደለም) ተሰርቶልኝ የእኔ ሥራ (ብዙ አይደለም) ሌት እና ቀን ብዘምር (ብዙ አይደለም) ኑሮዬ ሆኖ የተአምር ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) አዝ፦ ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) (ብዙ አይደለም) ከዚህም በላይ እኔስ ባወራ (ብዙ አይደለም) ምስክር ነኝ ለእጅህ አሻራ (ብዙ አይደለም) ያንን ሁሉ ትተህልኝ (ብዙ አይደለም) ክብሬን ብጥል ሰው እያየኝ አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection