Song Lyrics

አለ ገና

Dagmawi Tilahun
Kalih Kalena Gibre
ጀግና ነኝ የሚል ስንት የጦር አዝማች ምነው ተገኘ ከአፈር በታች ንጉሠ ነገሥት የይሁዳ አንበሳ እየሱሴማ ሞት ድል የነሳ አለ ገና እንደከበረ አለ ገና እንደተፈራ አለ ገና በዘላላም ውስጥ አለ ገና ሳይነዋወጥ አለ ገና በዙፋኑ ላይ አለ ገና ሆኖ የበላይ ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (2x) ሞት እንኳን አሄሄ ያልያዘህ (2x) ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (2x) ሕይወት ነህ ትንሳኤ (2x) ማነው ታዲያ ማነው አንበሳ (2x) የቀረ ነው ነው ወይ የተነሳ (2x) ማነው ታዲያ ማነው ጀግና (2x) ያለፈ ነው ወይ ያለ ገና (2x) አለ ገና የዳዊት አምላክ አለ ገና የአብርሀም አምላክ አለ ገና የእስራኤል አምላክ አለ ገና ያባቶቼ አምላክ አለ ገና የኤልያስ አምላክ አለ ገና የያዕቆብ አምላክ አለ ገና የአማልክት አምላክ አለ ገና የአባቶቼ አምላክ ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (2x) ሞት እንኳን አይሄሄ ያልያዘህ (2x) ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (2x) ሕይወት ነህ ትንሳኤ (2x) ብርቱ የተባለው ዛሬስ የታለ የማያኖር ነው እሱም የሌለ እኔ ማመልከው ታሪክ የሰራ እንኳን ተነስቶ ሞቶ የሚፈራ አለ ገና እንደከበረ አለ ገና እንደተፈራ አለ ገና በዘላላም ውስጥ አለ ገና ሳይነዋወጥ አለ ገና በዙፋኑ ላይ አለ ገና ሆኖ የበላይ ገብቶኛል አሀሀ ጌታ ነህ ኦሆሆ (2x) ሞት እንኳን አሄሄ ያልያዘህ (2x) ያረግከው አሀሀ ጀግናዬ ኦሆሆ (2x) ሕይወት ነህ ትንሳኤ (2x) አለ ገና የዳዊት አምላክ አለ ገና የአብርሀም አምላክ አለ ገና የእስራኤል አምላክ አለ ገና ያባቶቼ አምላክ አለ ገና የኤልያስ አምላክ አለ ገና የያዕቆብ አምላክ አለ ገና የአማልክት አምላክ አለ ገና የአባቶቼ አምላክ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection