Song Lyrics

የእኔ ነገር አላበቃም

Dagmawi Tilahun
Kalih Kalena Gibre
ተስፋዬ ተስፋዬ ነህ (4x) አላማዬ ግቤ የቀን የለት ህልሜ መደምደሚያዬ ነህ ያለኸኝ ተስፋዬ (2x) የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም በእኔና ሞት መሃል ተስፋ አለኝ (2x) አንድ እርምጃ ቀርቶኝ ተስፋ አለኝ (2x) ስጋዬ እጅ ሰጥቶ ተስፋ አለኝ (2x) ሰው ተስፋው ተሟጦ ተስፋ አለኝ (2x) አዝ፦ የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም (2x) ቢቆረጥ ዛፍ ግንዱ ተስፋ አለ (2x) የውሃ ሽታ ካለ ተስፋ አለ (2x) ስሩ ጌታ ካለ ተስፋ አለ (2x) አለቱ ላይ ላለ ተስፋ አለ (2x) አዝ፦ የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም (2x) ቢሞት እንደአላዛር ተስፋ አለ (2x) ቢገነዝ ቢታሰር ተስፋ አለ (2x) ተከቶም ተቀብሮም ተስፋ አለ (2x) አልቆ ተደምድሞ ተስፋ አለ (2x) አዝ፦ የእኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection