ታሪክ አይደል ተረት የሰራው በኔ ሕይወት ብዙ ሀያላን እያሉ ወዶ አዳነኝ በቃሉ አዝ፦ አዳነኝ ወደደኝና አወጣኝ ወደ ሰፊው ስፍራ አዳነኝ (2x) ወደ ሰፊው ስፍራ አወጣኝ አዳነኝ (2x) ወደ ፍቅሩ መንግስት አገባኝ አስቤው አይደልም አቅጄ (2x) አስቦልኝ እንጂ ተወድጄ (2x) የሞት ወጥመድ ቀርቦ ሊይዘኝ ኪዳኑ ምህረቱ አዳነኝ (2x) የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኔ ግን መቆም የመኖሬ/የመዳኔ ምክንያት አዝ፦ አዳነኝ (2x) አወጣኝ ወደ ሰፊው ስፍራ አዳነኝ (2x) ወደ ፍቅሩ መንግስት አገባኝ እንደማልችል አውቆ በራሴ (2x) ታዳጊ ሆነላት ለነፍሴ (2x) ነጠቀኝ ከአፋፉ ከሞት (2x) አረገኝ ካህኑ ለፍቅሩ መንግስት (2x) አዝ፦ አዳነኝ (2x) አስቀመጠኝ ጐኑ በአብ ቀኝ አዳነኝ (2x) የመንግስቱ ወራሽ አረገኝ ታሪክ አይደል ተረት የሰራው ለኔ ሕይወት ብዙ ኃያላን እያሉ ወዶ አዳነኝ በቃሉ አዝ፦ አዳነኝ ወደደኝ አወጣኝ ወደ ሰፊው ስፍራ አዳነኝ (2x) ወደ ሰፊው ስፍራ አወጣኝ አዳነኝ (2x) ወደ ፍቅሩ መንግስት አገባኝ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኔ ግን መቆም የመኖሬ/የመዳኔ ምክንያት (2x)