Song Lyrics

ሰላም አለኝ

Dagmawi Tilahun
Kalih Kalena Gibre
አዝ፦ ሰላም አለኝ ከአንተ ጋር ሰላም አለኝ (4x) ሀዘን የሚገፍ ሰላም ሰላም አለኝ አእምሮን የሚያልፍ ሰላም ሰላም አለኝ አልሰኝም ቅር ሰላም ሰላም አለኝ ልቤ አይሰበር ሰላም ሰላም አለኝ አዝ፦ ሰላም አለኝ ከአንተ ጋር ሰላም አለኝ (4x) በልዑል መጠጊያ እንደሚኖር ሰው (2x) ሁሉን በሚችለው እሸሸጋለሁ (2x) አምላክ ጥላ ውስጥ ምን እሆናለሁ (2x) አምላክ ጥላ ስር ምን ያገኘኛል (2x) አምላክ ጥላ ውስጥ መታመኛዬ (2x) አምላክ ጥላ ስር ሰላም ደስታዬ (2x) አዝ፦ ሰላም አለኝ ከአንተ ጋር ሰላም አለኝ (4x) ነገስ አልልም ሰላም ሰላም አለኝ ለእራሱ ይጨነቅ ሰላም ሰላም አለኝ ክፋት ቢሰንቅ ሰላም ሰላም አለኝ አይበርደኝ አልሞቅ ሰላም ሰላም አለኝ አዝ፦ ሰላም አለኝ ከአንተ ጋር ሰላም አለኝ (4x) አምላክ ጥላ ውስጥ ምን እሆናለሁ (2x) አምላክ ጥላ ስር ምን ያገኘኛል (2x) አምላክ ጥላ ውስጥ መታመኛዬ (2x) አምላክ ጥላ ስር ሰላም ደስታዬ (2x) ሰራዊት ቢሰፍር ሰላም ሰላም አለኝ ሰልፍ ቢነሳ ሰላም ሰላም አለኝ ምድር ቢናወጥ ሰላም ሰላም አለኝ ሰላም አለኝ ሰላም ሰላም አለኝ (2x) አዝ፦ ሰላም አለኝ ከአንተ ጋር ሰላም አለኝ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection